የውሃው ቀመር (The Water Code ) Hard Cover

$28.99
በዓለም ዙሪያ እንልካለን

ለሁሉም ትዕዛዞች ከካርቦን ነፃ መላኪያ።

ቁሳቁሶች እና እንክብካቤ

Educational Products

በአለም ላይ ትልቁና ጠንካራው መድሃኒት የሚገኘው በፋርማሲ ውስጥ ሳይሆን በራሳችን ሴሎች ውስጥ ቢሆንስ? "The Water Code" በተሰኘው አዲስ መጽሐፋቸው ዶክተር ዳንኤል ዮሐንስ (ዶ/ር ዳኒ) የበሽታ ምልክቶችን ብቻ ከመከታተል ወጥተን፣ እንዴት አስተማማኝና የተስተካከለ ጤና ማግኘት እንደምንችል ግልጽና ተግባራዊ እቅድ ያሳዩናል። ዶ/ር ዳኒ የቦርድ ሰርተፊኬት ያላቸው ክሊኒካል ፋርማሲስት እና የንጥረ-ምግብ ባለሙያ በመሆናቸው፣ የቀድሞዎቹን ጠቃሚ የጤና እውቀቶች ከዘመናዊው ሳይንስ ጋር በማገናኘት እንደ ግል አሰልጣኝ እና እንደ ህክምና ባለሙያ ሆነው ይመሩዎታል። በተለይም "120-Hour Goldilocks Zone" በተባለው ጊዜ ውስጥ የሰውነታችን ሴሎች እንዴት ራሳቸውን በራሳቸው እንደሚያድሱ በዝርዝር ያስረዱናል። ይህ መጽሐፍ ዝም ብሎ ስለመጾም ብቻ የሚያወራ ሳይሆን፣ ሰውነታችንን ከበሽታ አምጪ ልምዶች አውጥተን እንዴት ወደ ተፈጥሮአዊ ጥንካሬውና ጤንነቱ መመለስ እንደምንችል የሚያስተምር ልዩ መመሪያ ነው። የውሃ ጾምን ብቻዎን ከመጋፈጥ ይልቅ፣ ለእርስዎ በሚሆን መልኩ የተዘጋጀ አስተማማኝና የደረጃ በደረጃ እቅድ ያገኛሉ። በመጽሐፉ ውስጥ የኤሌክትሮላይት (Electrolyte Shield) ጥበቃን፣ መድሃኒቶችን እንዴት በጥንቃቄ መከታተል እንደሚገባ፣ እና ከጾም በኋላ ወደ ምግብ እንዴት በሰላም መመለስ እንደሚቻል ይማራሉ።  ጤናዎን መልሰው የሚቆጣጠሩበት ጉዞ አሁን ይጀምራል — አብረን እንጀምርና የሰውነትዎን አቅም እናውጣው!

 What if the most powerful medicine wasn’t at the pharmacy, but already inside your own cells? In The Water Code, Dr. Daniel Yohannes moves beyond basic symptom management to give you a clear, practical plan for real metabolic health. As a board-certified Clinical Pharmacist and Functional Nutritionist, Dr. Dany guides you as both a coach and a clinical expert, connecting ancient wellness ideas with modern science. He leads you through the "120-Hour Goldilocks Zone," a period where your cells can deeply renew themselves. This book isn’t just about skipping meals. It’s a hands-on guide to metabolic flexibility, showing you how to move from unhealthy habits to a state of repair and better health. Instead of facing the challenges of fasting alone, you’ll get a safe, step-by-step plan designed for your needs. You’ll learn about the Electrolyte Shield, how to manage medications safely, and how to reintroduce food in a way that supports your digestion. Your journey to better health starts now. Let’s get started and unlock your potential.

This product is for educational purposes only and is not intended to diagnose, treat, cure, or prevent any disease. Always consult your healthcare provider before fasting, using herbs, or changing medications.

ጭነት እና ተመላሽ

የማጓጓዣ ወጪ በክብደት ላይ የተመሰረተ ነው። ምርቶችን ወደ ጋሪዎ ያክሉ እና የመላኪያ ወጪውን ለማየት የማጓጓዣ ካልኩሌተርን ይጠቀሙ።

በግዢዎ 100% እርካታ እንዲሰማዎት እንፈልጋለን። እቃዎች ከደረሱ በ30 ቀናት ውስጥ ሊመለሱ ወይም ሊለዋወጡ ይችላሉ።